ሽፍታው የሕወሓት የተራረፈ ቡድን ኮረም አካባቢ የኮሮና ቫይረስ መከላከያ ማስኮችን እና እህል የጫኑ መኪኖችን በእሳት አነደደ | ሹፌሮቹን ዘርፎ ረሽኗቸዋል

በተራ ሽፍታነት ተግባር ተሰማርቷል የሚባለው የተበታተነው የሕወሓት ኃይል ለትግራይ ሕዝብ እየሄደ የነበረን የኮቪድ 19 መከላከያ ማስኮችን፣ እና ሌሎች የ እርዳታ እህል የጫኑ መኪኖችን ኮረም አካባቢ ጨለማን ተገን አድርጎ በመዝረፍ እንዳቃጠላቸው ተገለጸ። የሽፍታው ቡድን ትግራይ እና ሕዝቡ ከተረጋጋ እኔ እረሳለሁ በሚል ምክንያት ሕዝቡ እርዳታ እንዳያገኝ፤ እርዳታ የጫኑ መኪኖችን መንገድ ላይ ጠብቆ … Continue reading ሽፍታው የሕወሓት የተራረፈ ቡድን ኮረም አካባቢ የኮሮና ቫይረስ መከላከያ ማስኮችን እና እህል የጫኑ መኪኖችን በእሳት አነደደ | ሹፌሮቹን ዘርፎ ረሽኗቸዋል